ኢዮብ 5:19 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 5:19 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ከስድስት ዐይነት የመቅሠፍት አደጋዎች ይታደግሃል፤ በሰባተኛውም ምንም ጒዳት አይደርስብህም።
ያጋሩ
ኢዮብ 5 አማ05ኢዮብ 5:19 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ስድስት ጊዜ ከክፉ ነገር ያድንሃል፥ በሰባተኛውም ጊዜ ክፋት አትነካህም።
ያጋሩ
ኢዮብ 5 አማ2000ኢዮብ 5:19 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በስድስት ክፉ ነገር ውስጥ ያድንሃል፥ በሰባትም ውስጥ ክፋት አትነካህም።
ያጋሩ
ኢዮብ 5 አማ54ኢዮብ 5:19 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ከስድስት ችግሮች ያድንሃል፥ በሰባተኛውም ውስጥ ክፋት አትነካህም።
ያጋሩ
ኢዮብ 5 መቅካእኤ