ኢዮብ 6:24 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ኢዮብ 6:24 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

“አስተምሩኝ፤ እኔም ዝም እላለሁ፤ ምኑ ላይ እንደ ተሳሳትሁ ጠቍሙኝ።

ኢዮብ 6:24 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

“አስተምሩኝ፤ እኔም ዝም እላለሁ፤ ስሕተቴንም አስረዱኝ።

ኢዮብ 6:24 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

“አስ​ተ​ም​ሩኝ፥ እኔም አዳ​ም​ጣ​ች​ኋ​ለሁ፤ የተ​ሳ​ሳ​ት​ሁ​ትም ካለ አስ​ረ​ዱኝ።

ኢዮብ 6:24 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

አስተምሩኝ፥ እኔም ዝም እላለሁ፥ የተሳሳትሁትንም ንገሩኝ።

ኢዮብ 6:24 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

አስተምሩኝ፥ እኔም ዝም እላለሁ፥ የተሳሳትሁትንም ንገሩኝ።