ሉቃስ 16:18
ሉቃስ 16:18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ሚስቱን ፈትቶ ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፤ ባልዋ የፈታትንም የሚያገባ ያመነዝራል።
ያጋሩ
ሉቃስ 16 ያንብቡሉቃስ 16:18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ሚስቱን ፈትቶ ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፤ የተፈታችውንም ሴት የሚያገባ ያመነዝራል።”
ያጋሩ
ሉቃስ 16 ያንብቡሉቃስ 16:18 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሚስቱንም የሚፈታ ሁሉ ሌላይቱንም የሚያገባ ያመነዝራል፥ ከባልዋም የተፈታችውን የሚያገባ ያመነዝራል።
ያጋሩ
ሉቃስ 16 ያንብቡ