ማቴዎስ 17:21 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ማቴዎስ 17:21 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

የዚህ ዐይነቱ ግን በጸሎትና በጾም ካልሆነ በቀር አይወጣም።”]

ማቴዎስ 17:21 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እንዲህ ዐይነቱ ጋኔን ግን በጸሎትና በጾም ካልሆነ በቀር ከቶ አይወጣም።”

ማቴዎስ 17:21 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ይህ ዐይነት ግን ከጸሎትና ከጦም በቀር አይወጣም፤” አላቸው።

ማቴዎስ 17:21 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ይህ ዓይነት ግን ከጸሎትና ከጦም በቀር አይወጣም አላቸው።

ማቴዎስ 17:21 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

እንዲህ ዓይነቱ በጸሎትና በጾም ካልሆነ በቀር ከቶ አይወጣም።