ማቴዎስ 19:26
ማቴዎስ 19:26 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል፤” አላቸው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 19 ያንብቡማቴዎስ 19:26 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም አያቸውና፣ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉም ነገር ይቻላል” አላቸው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 19 ያንብቡማቴዎስ 19:26 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ፦ ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 19 ያንብቡማቴዎስ 19:26 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ኢየሱስ ወደ እነርሱ ተመልክቶ “ይህ ነገር ለሰው የማይቻል ነው፤ ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻለዋል” አለ።
ያጋሩ
ማቴዎስ 19 ያንብቡ