ማቴዎስ 22:19-21
ማቴዎስ 22:19-21 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የግብሩን ብር አሳዩኝ፤” አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት?” አላቸው። “የቄሳር ነው፤” አሉት። በዚያን ጊዜ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ፤” አላቸው።
Share
ማቴዎስ 22 ያንብቡማቴዎስ 22:19-21 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የግብሩን ብር አሳዩኝ አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም፦ ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት? አላቸው። የቄሣር ነው አሉት። በዚያን ጊዜ፦ እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ አላቸው።
Share
ማቴዎስ 22 ያንብቡ