ማቴዎስ 26:27
ማቴዎስ 26:27 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፤ እንዲህም አለ፤ “ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡማቴዎስ 26:27 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚያም ጽዋውን አንሥቶ አመሰገነ፤ ለደቀ መዛሙርቱም በመስጠት እንዲህ አላቸው፤ “ሁላችሁም ከዚህ ጠጡ፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡማቴዎስ 26:27 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡ