ማቴዎስ 26:38
ማቴዎስ 26:38 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቆዩ፤ ከእኔም ጋር ትጉ፤” አላቸው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡማቴዎስ 26:38 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚያም፣ “ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ ዐዝናለች፤ እዚሁ ሁኑና ከእኔ ጋራ ነቅታችሁ ቈዩ” አላቸው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡማቴዎስ 26:38 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቆዩ ከእኔም ጋር ትጉ አላቸው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 26 ያንብቡ