ማርቆስ 14:34
ማርቆስ 14:34 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቈዩ፤ ትጉም፤” አላቸው።
ያጋሩ
ማርቆስ 14 ያንብቡማርቆስ 14:34 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ደግሞም፣ “ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ ዐዝናለች፤ እዚሁ ሁኑና ነቅታችሁ ጠብቁ” አላቸው።
ያጋሩ
ማርቆስ 14 ያንብቡማርቆስ 14:34 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቈዩ ትጉም አላቸው።
ያጋሩ
ማርቆስ 14 ያንብቡ