ማርቆስ 3:24-25
ማርቆስ 3:24-25 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መንግሥትም እርስ በርስዋ ከተለያየች ያች መንግሥት ልትቆም አትችልም፤ ቤትም እርስ በርሱ ከተለያየ ያ ቤት ሊቆም አይችልም።
Share
ማርቆስ 3 ያንብቡማርቆስ 3:24-25 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርስ በርሱ የሚከፋፈል መንግሥት ሊጸና አይችልም፤ ቤትም እርስ በርሱ ከተለያየ ሊቆም አይችልም።
Share
ማርቆስ 3 ያንብቡማርቆስ 3:24-25 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
መንግሥትም እርስ በርስዋ ከተለያየች ያች መንግሥት ልትቆም አትችልም፤ ቤትም እርስ በርሱ ከተለያየ ያ ቤት ሊቆም አይችልም።
Share
ማርቆስ 3 ያንብቡ