ማርቆስ 9:41
ማርቆስ 9:41 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የክርስቶስ ስለ ሆናችሁ በስሜ ጽዋ ውኀ የሚያጠጣችሁ ሁሉ፥ ዋጋው እንዳይጠፋበት እውነት እላችኋለሁ።
Share
ማርቆስ 9 ያንብቡማርቆስ 9:41 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በእውነት እላችኋለሁ፤ የክርስቶስ ስለ ሆናችሁ በስሜ አንድ ብርጭቆ ውሃ እንኳ የሚያጠጣቸው ዋጋውን አያጣም፤” አላቸው።
Share
ማርቆስ 9 ያንብቡማርቆስ 9:41 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እውነት እላችኋለሁ፣ የክርስቶስ በመሆናችሁ በስሜ አንድ ኩባያ ውሃ የሚሰጣችሁ ሁሉ ዋጋውን አያጣም።
Share
ማርቆስ 9 ያንብቡ