ዘኍልቍ 10:35
ዘኍልቍ 10:35 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ባረፈም ጊዜ፥ “አቤቱ፥ ወደ እስራኤል እልፍ አእላፋት ተመለስ” ይል ነበር።
Share
ዘኍልቍ 10 ያንብቡዘኍልቍ 10:35 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ታቦቱ ለጕዞ በተነሣ ጊዜ ሁሉ ሙሴ፣ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ተነሥ! ጠላቶችህ ይበተኑ፤ የሚጠሉህም ከፊትህ ይሽሹ” ይል ነበር።
Share
ዘኍልቍ 10 ያንብቡዘኍልቍ 10:35 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሙሴም ታቦቱ በተጓዘ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ተነሣ፥ ጠላቶችህም ይበተኑ፥ የሚጠሉህም ከፊትህ ይሽሹ ይል ነበር።
Share
ዘኍልቍ 10 ያንብቡ