ዘኍልቍ 35:34
ዘኍልቍ 35:34 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኔ እግዚአብሔር በእስራኤል ልጆች መካከል አድራለሁና የምትኖሩባትን በመካከልዋም የማድርባትን ምድር አታርክሱአት።
Share
ዘኍልቍ 35 ያንብቡዘኍልቍ 35:34 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ስለ ሆንኩና በእናንተ በእስራኤል ሕዝብም መካከል ስለምኖር የእኔ መኖሪያ የሆነውንና እናንተ የምትኖሩበትን ምድር አታርክሱ።”
Share
ዘኍልቍ 35 ያንብቡ