ፊልጵስዩስ 1:29
ፊልጵስዩስ 1:29 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ክርስቶስን የማገልገል ዕድል የተሰጣችሁ በእርሱ እንድታምኑ ብቻ ሳይሆን በእርሱ ምክንያት መከራ እንድትቀበሉም ጭምር ነው።
Share
ፊልጵስዩስ 1 ያንብቡፊልጵስዩስ 1:29 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ይህንም ጸጋ እግዚአብሔር ሰጥቶአችኋል፤ ነገር ግን ስለ እርሱ መከራ ልትቀበሉም ነው እንጂ ልታምኑበት ብቻ አይደለም።
Share
ፊልጵስዩስ 1 ያንብቡፊልጵስዩስ 1:29 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በክርስቶስ እንድታምኑ ብቻ ሳይሆን ስለ እርሱ መከራ እንድትቀበሉም ይህ ጸጋ ተሰጥቷችኋልና፤
Share
ፊልጵስዩስ 1 ያንብቡ