ምሳሌ 13:11
ምሳሌ 13:11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በኀጢአት በችኮላ የሚገኝ ሀብት ይጐድላል፥ በእውነት ለራሱ የሚሰበስብ ግን ይበዛለታል። ጻድቅ ይራራል፥ ያበድራልም።
Share
ምሳሌ 13 ያንብቡምሳሌ 13:11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ያላግባብ የተገኘ ገንዘብ እየተመናመነ ያልቃል፤ ገንዘቡን ጥቂት በጥቂት የሚያከማች ግን ይጠራቀምለታል።
Share
ምሳሌ 13 ያንብቡ