ምሳሌ 14:33 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ምሳሌ 14:33 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ጥበብ በአስተዋዮች ልብ ታድራለች፤ በሞኞች መካከል እንኳ ራሷን ትገልጣለች።

ምሳሌ 14:33 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

የአስተዋይ ሰው ልብ ጥበብን የተሞላ ነው፤ በሞኞች ልብ ግን ጥበብ አትታወቅም።

ምሳሌ 14:33 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በደግ ሰው ልብ ጥበብ ታድራለች፤ በአላዋቂ ሰው ልብ ግን አትታወቅም።

ምሳሌ 14:33 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በአዋቂ ልብ ጥበብ ትቀመጣለች፥ በሰነፎች ውስጥ ግን አትታወቅም።