ምሳሌ 16:22 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ምሳሌ 16:22 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ማስተዋልን ገንዘብ ላደረጋት የሕይወት ምንጭ ናት፤ ቂልነት ግን በቂሎች ላይ ቅጣት ታመጣባቸዋለች።
ያጋሩ
ምሳሌ 16 NASVምሳሌ 16:22 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በጎ ዐሳብ ገንዘብ ላደረጋት ሰው የሕይወት ምንጭ ናት፤ የሰነፎች ትምህርት ግን ክፉ ናት።
ምሳሌ 16:22 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ገንዘብ ላደረገው ሰው እውቀት የሕይወት ምንጭ ነው፥ ስንፍና ግን የሰነፎች ቅጣት ነው።
ያጋሩ
ምሳሌ 16 መቅካእኤ