ጻድቅ አባት በመልካም ያሳድጋል፥ በብልህ ልጅም ነፍሱ ደስ ይላታል።
የጻድቅ ሰው አባት እጅግ ደስ ይለዋል፤ ጠቢብ ልጅ ያለውም በርሱ ሐሤት ያደርጋል።
የጨዋ ልጅ አባት ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፤ ብልኅ ልጅ የወለደም ሰው ኲራት ይሰማዋል።
የጻድቅ አባት እጅግ ደስ ይለዋል፥ ጠቢብንም ልጅ የወለደ ሐሤትን ያገኛል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች