መዝሙር 5:3
መዝሙር 5:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በማለዳ ቃሌን ስማኝ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እገለጥልሃለሁም።
Share
መዝሙር 5 ያንብቡመዝሙር 5:3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፤ በማለዳ ልመናዬን በፊትህ አቀርባለሁ፤ ፈቃድህንም በጥሞና እጠባበቃለሁ፤
Share
መዝሙር 5 ያንብቡ