ነፍሴ ለእግዚአብሔር የምትገዛ አይደለችምን? መድኀኒቴ ከእርሱ ዘንድ ናትና። እርሱ አምላኬ መድኀኒቴም ነውና፤ እርሱ ረዳቴ ነው ሁልጊዜም አልታወክም።
አምላክ ሆይ፥ ጩኸቴን ስማ፥ ጸሎቴንም አድምጥ።
አምላክ ሆይ! ጩኸቴን አድምጥ፤ ጸሎቴንም ስማ። ተስፋ ቈርጬ ሳለ ከሩቅ አገር ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ ከእኔ በላይ ወደ አለው ከፍተኛ አምባ ምራኝ።
Home
Bible
Plans
Videos