መዝሙር 7:9
መዝሙር 7:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የኃጥኣን ክፋት ያልቃል፥ ጻድቃንን ግን ታቃናቸዋለህ፤ እግዚአብሔር ልቡናንና ኵላሊትን ይመረምራል።
ያጋሩ
መዝሙር 7 ያንብቡመዝሙር 7:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ልብንና ኵላሊትን የምትመረምር፣ ጻድቅ አምላክ ሆይ፤ የክፉዎችን ዐመፅ አጥፋ፤ ጻድቁን ግን አጽና።
ያጋሩ
መዝሙር 7 ያንብቡ