አምላኬ ከኃጥኣን እጅ፥ ከዐመፀኛና ከግፈኛም እጅ አድነኝ።
አንተን የሚፈልጉ ሁሉ ደስ ይበላቸው፤ ሐሴትም ያድርጉ፤ ማዳንህን የሚወዱ ሁሉ ዘወትር “እግዚአብሔር ታላቅ ነው!” ይበሉ።
እሰይ እሰይ የሚሉኝ አፍረው ወዲያው ወደ ኋላቸው ይመለሱ።
Home
Bible
Plans
Videos