ሮሜ 13:8
ሮሜ 13:8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፤ ሊኖርባችሁ የሚገባ ዕዳ እርስ በርስ መዋደድ ብቻ ይሁን፤ ሰውን የሚወድ ሕግን ይፈጽማል።
Share
ሮሜ 13 ያንብቡሮሜ 13:8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እርስ በርሳችሁ ከመዋደድ በቀር ለማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፤ ባልንጀራውን የወደደ ግን ሕግን ሁሉ ፈጸመ።
Share
ሮሜ 13 ያንብቡ