ሮሜ 3:18 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሮሜ 3:18 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

“በዐይናቸው ፊት ፈሪሀ እግዚአብሔር የለም።”

ያጋሩ
ሮሜ 3 NASV

ሮሜ 3:18 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እግዚአብሔርን ከቶ አይፈሩም።”

ሮሜ 3:18 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በዐ​ይ​ኖ​ቻ​ቸ​ውም ፊት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መፍ​ራት የለም።”

ሮሜ 3:17-18 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።

ሮሜ 3:18 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

“በዐይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።”