ሮሜ 7:19
ሮሜ 7:19 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ማድረግ የምፈልገውን መልካም ነገርን አላደርግም፤ ዳሩ ግን የማልፈልገውን ክፉ ነገር አደርጋለሁ።
Share
ሮሜ 7 ያንብቡሮሜ 7:19 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ያን የምወደውንም በጎ ነገር የማደርግ አይደለም፤ ነገር ግን ያን የምጠላውን ክፉውን አደርጋለሁ።
Share
ሮሜ 7 ያንብቡ