ሮሜ 7:20
ሮሜ 7:20 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር የማደርግ ከሆንኩ ይህን የሚያደርገው በእኔ ውስጥ ያለው ኃጢአት ነው እንጂ እኔ አይደለሁም ማለት ነው።
Share
ሮሜ 7 ያንብቡሮሜ 7:20 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የማልወደውንስ የምሠራ ከሆነ የምሠራው እኔ አይደለሁም፤ በእኔ ላይ ያደረች ኀጢአት ናት እንጂ።
Share
ሮሜ 7 ያንብቡ