ሮሜ 7:21-22
ሮሜ 7:21-22 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ስለዚህ ሕግ በሥራ ላይ ውሎ አያለሁ፤ መልካም ነገርን ማድረግ ስፈልግ ክፉ ነገርን ለማድረግ እገደዳለሁ። ውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል።
Share
ሮሜ 7 ያንብቡሮሜ 7:21-22 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መልካም ሥራ እንድሠራ የፈቀደልኝን ያን ሕግ እርሱ ክፉ ነገር አምጥቶብኝ አገኘሁት። በልቡናዬ ውስጥ ያለ የእግዚአብሔር ሕግ መልካም ነው።
Share
ሮሜ 7 ያንብቡ