ሮሜ 9:20
ሮሜ 9:20 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
አንተ ሰው! ከእግዚአብሔር ጋር ለመከራከር ምን መብት አለህ? የሸክላ ዕቃ ሠሪውን “ለምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ?” ሊለው ይችላልን?
Share
ሮሜ 9 ያንብቡሮሜ 9:20 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሰው ሆይ፥ እግዚአብሔርን የምትከራከረው አንተ ምንድን ነህ? ሥራ ሠሪውን እንዲህ አታድርገኝ ሊለው ይችላልን?
Share
ሮሜ 9 ያንብቡ