ማሕልየ መሓልይ 5:16
ማሕልየ መሓልይ 5:16 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
አፉ እንደ ማር. የጣፈጠ ነው፤ ሁለንተናውም የደስ ደስ አለው፤ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት እንግዲህ ውዴና ወዳጄ ይህን የመሰለ ነው።
Share
ማሕልየ መሓልይ 5 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 5:16 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጕሮሮው እጅግ ጣፋጭ ነው፥ ሁለንተናውም የተወደደ ነው፤ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ ልጅ ወንድሜ ይህ ነው፥ ወዳጄም ይህ ነው።
Share
ማሕልየ መሓልይ 5 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 5:16 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አፉ ራሱ ጣፋጭ ነው፤ ሁለንተናውም ያማረ ነው። እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፤ ውዴ ይህ ነው፤ ባልንጀራዬም እርሱ ነው።
Share
ማሕልየ መሓልይ 5 ያንብቡ