የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያው ሙሉ በሙሉ ነጻ ሲየመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያው ሙሉ በሙሉ ነጻ ሲሆን ምንም ዓይነት ማስታወቂያ የሌለው እንዲሁም የውስጠ-መተግበሪያ ግብይቶች የማይፈጸሙበት ነው። መተግበሪያውን ያግኙ
መዝሙረ ዳዊት እና መጽሐፈ ምሳሌ

372 ቀናት
የመዝሙረ ዳዊትና የመጽሐፈ ምሳሌ እቅድ በ"YouVersion.com" ሰዎች የተዘጋጀ ሲሆን መዝሙረ ዳዊትን ሁለት ጊዜ መጽሐፈ ምሳሌን ደግሞ 12 ጊዜ እንዲያነቡ ለመርዳት ነው። ይህ እቅድ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ እንዲነበብ ታስቦ የተዘጋጀ ነው ።
ይህ ዕቅድ በ “YouVersion” የተዘጋጀ ነው ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ እና ምንጮች እባክዎን ይህን ድህረገጽ ይጎብኙ፡ www.youversion.com




