ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
ክፍል ሶስት የሉቃስ ወንጌልን ማዕከላዊ ክፍል ይዳስሳል። ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ባደረገው ረጅም ጉዞ፣ ለድሆች የሚያበስረውን አነጋጋሪ የሆነውን የምሥራቹን ማወጅ ቀጥሏል፤ ይህ ደግሞ ከእስራኤል የሃይማኖት መሪዎች ጋር ግጭት እንዲፈጠር አድርጓል። ይህ ውጥረት፣ ታዋቂ ለሆነው ለጠፋው ልጅ ምሳሌ መቼት ነው።
ሁሉም ቪዲዮዎች