ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
የኢየሱስ ስራ እና አገልግሎት የሚያበቃው የፋሲካ በዓል እስኪከበር ድረስ በዘለቀ የአንድ ሳምንት ውዝግብ ነው። በዚህ ቪድዮ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 19 እስከ 23ን፣ እንዲሁም አንዳች ጥፋት የሌለበት ንጹሁ ኢየሱስ በሮሜ ላይ እንዳመጸ አብዮተኛ ሊገደል እንዴት እንደቻለ እንመለከታለን። በተጨማሪም፣ ኢየሱስ መሞቱ ለእስራኤል እና ለሰው ልጆች ሁሉ አዲስ ተስፋን እንደሚያመጣ ስለሚያውቅ፣ በሆነው ነገር በፍጹም እንዳልተገረመ እናያለን።
ሁሉም ቪዲዮዎች