1
1 ቆሮንቶስ 14:33
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እንጂ የሁከት አምላክ አይደለም። በቅዱሳን አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲሁ ነው።
Compare
Explore 1 ቆሮንቶስ 14:33
2
1 ቆሮንቶስ 14:1
ፍቅርን ተከታተሉ፤ መንፈሳዊ ስጦታዎችን፣ በተለይም ትንቢት የመናገርን ስጦታ በብርቱ ፈልጉ።
Explore 1 ቆሮንቶስ 14:1
3
1 ቆሮንቶስ 14:3
ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽ፣ ለማበረታታትና ለማጽናናት ለሰው ይናገራል።
Explore 1 ቆሮንቶስ 14:3
4
1 ቆሮንቶስ 14:4
በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ቤተ ክርስቲያንን ያንጻል።
Explore 1 ቆሮንቶስ 14:4
5
1 ቆሮንቶስ 14:12
እናንተም እንደዚሁ ናችሁ፤ መንፈሳዊ ስጦታዎችን ለማግኘት የምትሹ በመሆናችሁ፣ ቤተ ክርስቲያን የምትታነጽበትን ስጦታዎች ለማግኘት ይበልጥ ፈልጉ።
Explore 1 ቆሮንቶስ 14:12
Home
Bible
Plans
Videos