1
2 ቆሮንቶስ 10:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
በእግዚአብሔር ዕውቀት ላይ በትዕቢት የሚነሣውን ክርክርና ከንቱ ሐሳብ ሁሉ እናፈርሳለን፤ አእምሮንም ሁሉ እየማረክን ለክርስቶስ እንዲታዘዝ እናደርጋለን።
Compare
Explore 2 ቆሮንቶስ 10:5
2
2 ቆሮንቶስ 10:4
ደግሞም የምንዋጋበት የጦር መሣሪያ የዚህ ዓለም መሣሪያ አይደለም፤ ይሁን እንጂ ምሽግን ለመደምሰስ የሚችል መለኮታዊ ኀይል ያለው ነው።
Explore 2 ቆሮንቶስ 10:4
3
2 ቆሮንቶስ 10:3
የምንኖረው በዚህ ዓለም ቢሆንም፣ የምንዋጋው በዚህ ዓለም ስልት አይደለም።
Explore 2 ቆሮንቶስ 10:3
4
2 ቆሮንቶስ 10:18
ምክንያቱም ጌታ ራሱ የሚያመሰግነው እንጂ፣ ራሱን በራሱ የሚያመሰግን ተቀባይነት አይኖረውም።
Explore 2 ቆሮንቶስ 10:18
Home
Bible
Plans
Videos