1
2 ቆሮንቶስ 11:14-15
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ይህም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም፤ ምክንያቱም ሰይጣን ራሱ የብርሃን መልአክ ለመምሰል ራሱን ይለዋውጣል። እንግዲህ የርሱ አገልጋዮች፣ የጽድቅ አገልጋዮች ለመምሰል ራሳቸውን ቢለውጡ የሚያስገርም አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።
Compare
Explore 2 ቆሮንቶስ 11:14-15
2
2 ቆሮንቶስ 11:3
ነገር ግን እባብ ሔዋንን በተንኰል እንዳሳታት ምናልባት የእናንተም ልቡና ተበላሽቶ ለክርስቶስ ካላችሁ ቅንነትና ንጽሕና እንዳትወሰዱ እሠጋለሁ።
Explore 2 ቆሮንቶስ 11:3
3
2 ቆሮንቶስ 11:30
መመካት ካለብኝ፣ ደካማነቴን በሚያሳዩ ነገሮች እመካለሁ።
Explore 2 ቆሮንቶስ 11:30
Home
Bible
Plans
Videos