1
2 ጢሞቴዎስ 1:7
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር የኀይልና የፍቅር፣ ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሀት መንፈስ አልሰጠንምና።
Compare
Explore 2 ጢሞቴዎስ 1:7
2
2 ጢሞቴዎስ 1:9
እኛ ስላደረግነው አንዳች ነገር ሳይሆን፣ ከዕቅዱና ከጸጋው የተነሣ ያዳነን፣ ወደ ቅዱስ ሕይወትም የጠራን እርሱ ነው። ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፤
Explore 2 ጢሞቴዎስ 1:9
3
2 ጢሞቴዎስ 1:6
ስለዚህ በእጆቼ መጫን የተቀበልኸውን በአንተ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔርን ስጦታ እንድታቀጣጥል አሳስብሃለሁ።
Explore 2 ጢሞቴዎስ 1:6
4
2 ጢሞቴዎስ 1:8
እንግዲህ፣ ስለ ጌታችን ለመመስከር ወይም የርሱ እስረኛ በሆንሁት በእኔ አትፈር፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ኀይል ስለ ወንጌል ከእኔ ጋራ መከራን ተቀበል።
Explore 2 ጢሞቴዎስ 1:8
5
2 ጢሞቴዎስ 1:12
መከራን የምቀበለውም ለዚሁ ነው፤ ሆኖም ያመንሁትን እርሱን ስለማውቅ አላፍርበትም፤ የሰጠሁትንም ዐደራ እስከዚያች ቀን ድረስ መጠበቅ እንደሚችል ተረድቻለሁ።
Explore 2 ጢሞቴዎስ 1:12
Home
Bible
Plans
Videos