1
ማቴዎስ 22:37-39
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እርሱም እንዲህ አለው፤ “ ‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ሐሳብህ ውደድ፤’ ይህ የመጀመሪያውና ከሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ ነው፤ ሁለተኛውም ያንኑ ይመስላል፤ ይህም፣ ‘ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ’ የሚለው ነው፤
Compare
Explore ማቴዎስ 22:37-39
2
ማቴዎስ 22:40
ሕግና ነቢያት በሙሉ በእነዚህ ሁለት ትእዛዞች ላይ የተንጠለጠሉ ናቸው።”
Explore ማቴዎስ 22:40
3
ማቴዎስ 22:14
“የተጠሩት ብዙዎች፣ የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸውና።”
Explore ማቴዎስ 22:14
4
ማቴዎስ 22:30
ከትንሣኤ በኋላ ሰዎች እንደ ሰማይ መላእክት ይሆናሉ እንጂ አያገቡም፤ አይጋቡም።
Explore ማቴዎስ 22:30
5
ማቴዎስ 22:19-21
ለግብር የሚከፈለውን ገንዘብ እስኪ አሳዩኝ።” እነርሱም አንድ ዲናር አመጡለት። እርሱም፣ “በዚህ ገንዘብ ላይ የሚታየው መልክ የማን ነው? ጽሕፈቱስ የማን ነው?” አላቸው። እነርሱም፣ “የቄሳር ነው” አሉት። እርሱም መልሶ፣ “እንግዲያውስ የቄሳርን ለቄሳር፣ የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር ስጡ” አላቸው።
Explore ማቴዎስ 22:19-21
Home
Bible
Plans
Videos