1
ማቴዎስ 25:40
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
“ንጉሡም መልሶ፣ ‘እውነት እላችኋለሁ፣ ከእነዚህ አነስተኛ ከሆኑት ወንድሞቼ ለአንዱ ያደረጋችሁት፣ ለእኔ እንዳደረጋችሁት ነው’ ይላቸዋል።
Compare
Explore ማቴዎስ 25:40
2
ማቴዎስ 25:21
“ጌታውም፣ ‘ደግ አድርገሃል፤ አንተ መልካም ታማኝ ባሪያ፤ በትንሽ ነገር ላይ ታማኝ ስለ ሆንህ በብዙ ነገር ላይ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ’ አለው።
Explore ማቴዎስ 25:21
3
ማቴዎስ 25:29
ላለው ይጨመርለታል፤ ይትረፈረፍለታልም፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
Explore ማቴዎስ 25:29
4
ማቴዎስ 25:13
“እንግዲህ ቀኑን ወይም ሰዓቱን ስለማታውቁ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ።
Explore ማቴዎስ 25:13
5
ማቴዎስ 25:35
ምክንያቱም ተርቤ አብልታችሁኛል፤ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛል፤ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛል፤
Explore ማቴዎስ 25:35
6
ማቴዎስ 25:23
Explore ማቴዎስ 25:23
7
ማቴዎስ 25:36
ታርዤ አልብሳችሁኛል፤ ታምሜ አስታምማችሁኛል፤ ታስሬ ጠይቃችሁኛል።’
Explore ማቴዎስ 25:36
Home
Bible
Plans
Videos