1
ምሳሌ 13:20
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ከጠቢብ ጋራ የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል፤ የሞኝ ባልንጀራ ግን ጕዳት ያገኘዋል።
Compare
Explore ምሳሌ 13:20
2
ምሳሌ 13:3
አንደበቱን የሚጠብቅ ሕይወቱን ይጠብቃል፤ አፉ እንዳመጣለት የሚናገር ግን ይጠፋል።
Explore ምሳሌ 13:3
3
ምሳሌ 13:24
በአርጩሜ ከመቅጣት የሚሳሳለት ልጁን ይጠላል፤ የሚወድደው ግን በጥንቃቄ ይቀጣዋል።
Explore ምሳሌ 13:24
4
ምሳሌ 13:12
ለነገ የሚባል ተስፋ ልብን ያሳምማል፤ የተሳካ ምኞት ግን የሕይወት ዛፍ ነው።
Explore ምሳሌ 13:12
5
ምሳሌ 13:6
ጽድቅ ቅን የሆነውን ሰው ትጠብቀዋለች፤ ክፋት ግን ኀጢአተኛውን ትጥለዋለች።
Explore ምሳሌ 13:6
6
ምሳሌ 13:11
ያላግባብ የተገኘ ገንዘብ እየተመናመነ ያልቃል፤ ገንዘቡን ጥቂት በጥቂት የሚያከማች ግን ይጠራቀምለታል።
Explore ምሳሌ 13:11
7
ምሳሌ 13:10
ትዕቢት ጠብን ብቻ ያስፋፋል፤ ጥበብ ግን ምክርን በሚቀበሉ ዘንድ ትገኛለች።
Explore ምሳሌ 13:10
8
ምሳሌ 13:22
ደግ ሰው ለልጅ ልጆቹ ውርስ ትቶ ያልፋል፤ የኀጢአተኞች ሀብት ግን ለጻድቃን ይከማቻል።
Explore ምሳሌ 13:22
9
ምሳሌ 13:1
ጠቢብ ልጅ የአባቱን ምክር በማስተዋል ይሰማል፤ ፌዘኛ ግን ተግሣጽን አያዳምጥም።
Explore ምሳሌ 13:1
10
ምሳሌ 13:18
ተግሣጽን የሚንቅ ወደ ድኽነትና ኀፍረት ይሄዳል፤ ዕርምትን የሚቀበል ሁሉ ግን ይከበራል።
Explore ምሳሌ 13:18
Home
Bible
Plans
Videos