1
ምሳሌ 14:12
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ለሰው ቀና መስሎ የሚታይ መንገድ አለ፤ በመጨረሻ ግን ወደ ሞት ያደርሳል።
Compare
Explore ምሳሌ 14:12
2
ምሳሌ 14:30
ሰላም ያለው ልብ ለሰውነት ሕይወት ይሰጣል፤ ቅናት ግን ዐጥንትን ያነቅዛል።
Explore ምሳሌ 14:30
3
ምሳሌ 14:29
ታጋሽ ሰው ትልቅ ማስተዋል አለው፤ ግልፍተኛ ሰው ግን ቂልነትን ያሳያል።
Explore ምሳሌ 14:29
4
ምሳሌ 14:1
ጠቢብ ሴት ቤቷን ትሠራለች፤ ቂል ሴት ግን በገዛ እጇ ታፈርሰዋለች።
Explore ምሳሌ 14:1
5
ምሳሌ 14:26
እግዚአብሔርን የሚፈራ ጽኑ ዐምባ አለው፤ ልጆቹም መጠጊያ ይኖራቸዋል።
Explore ምሳሌ 14:26
6
ምሳሌ 14:27
እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው፤ ሰውን ከሞት ወጥመድ ያድነዋል።
Explore ምሳሌ 14:27
7
ምሳሌ 14:16
ጠቢብ ሰው ጥንቁቅ ነው፤ ከክፉም ይርቃል፤ ሞኝ ግን ችኵልና ደንታ ቢስ ነው።
Explore ምሳሌ 14:16
Home
Bible
Plans
Videos