1
ምሳሌ 8:35
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
የሚያገኘኝ ሁሉ ሕይወትን ያገኛልና፤ ከእግዚአብሔርም ዘንድ ሞገስን ይቀበላል።
Compare
Explore ምሳሌ 8:35
2
ምሳሌ 8:13
እግዚአብሔርን መፍራት ክፋትን መጥላት ነው፤ እኔም ትዕቢትንና እብሪትን፣ ክፉ ጠባይንና ጠማማ ንግግርን እጠላለሁ።
Explore ምሳሌ 8:13
3
ምሳሌ 8:10-11
ከብር ይልቅ ምክሬን፣ ከንጹሕ ወርቅ ይልቅ ዕውቀትን ምረጡ፤ ጥበብ ከቀይ ዕንቍ ይበልጥ ውድ ናትና፤ ከምትመኙት ነገር ሁሉ አንዳች የሚስተካከላት የለም።
Explore ምሳሌ 8:10-11
Home
Bible
Plans
Videos