1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በሰው ከሚደርሰው ፈተና በቀር ሌላ ፈተና አልደረሰባችሁም፤ እግዚአብሔር ታማኝ ነው፤ ከአቅማችሁ በላይ የሆነ ፈተና እንዲደርስባችሁ አይፈቅድም፤ በምትፈተኑበትም ጊዜ የምትታገሡበትን ኀይል በመስጠት ከፈተናው የምትወጡበትን መንገድ ያዘጋጅላችኋል።
Compare
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
እንግዲህ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ ወይም ማናቸውንም ነገር ስታደርጉ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉ።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
ስለዚህ የቆመ የሚመስለው ሰው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
ሁሉ ነገር ተፈቅዶአል፤ ነገር ግን ሁሉ ነገር ጠቃሚ አይደለም፤ ሁሉ ነገር ተፈቅዶአል፤ ነገር ግን ሁሉ ነገር የሚያንጽ አይደለም።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
እያንዳንዱ ሰው የሌሎችንም ጥቅም ያስብ እንጂ የራሱን ጥቅም ብቻ አይፈልግ።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
Home
Bible
Plans
Videos