1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የእኛ አምላክ ግን የሁሉ ነገር ፈጣሪና እኛም የእርሱ የሆንን አንዱ እግዚአብሔር አብ ብቻ ነው፤ እንዲሁም ሁሉ ነገር በእርሱ የተፈጠረና እኛም በእርሱ የምንኖር አንዱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
Compare
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2
ለጣዖት ስለ ተሠዋ ሥጋ የሆነ እንደ ሆነ፥ እርግጥ ነው “ሁላችንም ዕውቀት አለን፤” ይሁን እንጂ ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። “ዕውቀት አለኝ” ብሎ የሚያስብ ሰው ቢኖር የሚገባውን ያኽል ገና አላወቀም።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13
ስለዚህ ምግብ ክርስቲያን ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ ወንድሜን ላለማሰናከል ስል ከቶ ሥጋ አልበላም።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
ይሁን እንጂ ይህ ነጻነታችሁ በእምነት ላልጠነከሩ ሰዎች መሰናከያ እንዳይሆንባቸው ተጠንቀቁ።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
Home
Bible
Plans
Videos