1
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ወጣት በመሆንህ ማንም አይናቅህ፤ ይልቅስ በንግግር፥ በኑሮ፥ በፍቅር፥ በእምነትና በንጽሕና ለአማኞች መልካም ምሳሌ ሁን።
Compare
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:12
2
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:8
በሰውነት ማጠንከሪያ ትምህርት ራስን ማለማመድ ጥቅሙ ጥቂት ነው፤ እግዚአብሔርን ማምለክ ማለማመድ ግን ለአሁንና ለሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው ለሁሉ ነገር ይጠቅማል።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:8
3
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:16
ለራስህና ለማስተማር ሥራህ ተጠንቀቅ፤ በእነዚህም ነገሮች ጽና፤ ይህን በማድረግም ራስህንና የሚሰሙህን ታድናለህ።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:16
4
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:1
መንፈስ ቅዱስ ግን በግልጥ እንዲህ ይላል፤ “በኋለኛው ዘመን አንዳንድ ሰዎች አሳሳች መናፍስትንና የአጋንንትን ትምህርት በመከተል ሃይማኖትን ይክዳሉ።”
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:1
5
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:7
እግዚአብሔርን ማምለክ ከሌለበት ከዓለማዊ አፈ ታሪክ ራቅ፤ እግዚአብሔርንም ማምለክ ራስህን አለማምድ።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:7
6
1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:13
እኔ እስክመጣ ድረስ ቅዱሳት መጻሕፍትን ለሕዝብ በማንበብ፥ በመስበክና በማስተማር ትጋ።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:13
Home
Bible
Plans
Videos