1
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:18
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን መርዳት ይችላል።
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:18
2
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:14
ስለዚህ እነዚህ ልጆች ሥጋና ደም ያላቸው ሰዎች እንደ መሆናቸው ኢየሱስም እንደ እነርሱ ሰው ሆነ፤ ይህን ያደረገውም በሞቱ አማካይነት በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን ዲያብሎስን ለማጥፋት ነው፤
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:14
3
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:1
ስለዚህ ከሰማነው ነገር ተንሸራትተን እንዳንወድቅ ስለ ሰማነው ነገር በጣም መጠንቀቅ አለብን።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:1
4
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:17
ስለዚህ በሁሉም ነገር እንደ ወንድሞቹ መሆን ነበረበት፤ በዚህ ዐይነት የሰዎችን ኃጢአት ለመደምሰስ ብሎ እግዚአብሔርን ለማገልገል ታማኝና መሐሪ የካህናት አለቃ ሆነ።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:17
5
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:9
አሁን ግን ከመላእክት ጥቂት ጊዜ ዝቅ ብሎ የነበረውን፥ የሞትን መከራ በመቀበሉ ምክንያት የክብርና የምስጋና ዘውድ የጫነውን ኢየሱስን እናያለን፤ እርሱ በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሁላችን ሞቶአል።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 2:9
Home
Bible
Plans
Videos