1
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይልቅስ ከእናንተ በኃጢአት ተታሎ ልቡን እምቢተኛ እንዳያደርግ “ዛሬ” ተብሎ የተጠራው ጊዜ እስካለ ድረስ በየቀኑ ተመካከሩ።
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:13
2
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:12
ወዳጆቼ ሆይ፥ ከእናንተ መካከል ማንም ከሕያው እግዚአብሔር የሚያርቅ ክፉና የማያምን ልብ እንዳይኖረው ተጠንቀቁ።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:12
3
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:14
በመጀመሪያ የነበረንን እምነታችንን እስከ መጨረሻ አጽንተን ከያዝን ከክርስቶስ ጋር ወራሾች እንሆናለን።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:14
4
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:8
በበረሓ በተፈታተናችሁኝ ጊዜ እንዳመፃችሁት ዐይነት ልባችሁን እምቢተኛ አታድርጉ፤
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:8
5
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:1
ስለዚህ ለሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ የተቀደሳችሁ ምእመናን ሆይ! የእምነታችን ሐዋርያና የካህናት አለቃ ኢየሱስን አስቡ።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 3:1
Home
Bible
Plans
Videos