1
የያዕቆብ መልእክት 2:17
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ከመልካም ሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
Compare
Explore የያዕቆብ መልእክት 2:17
2
የያዕቆብ መልእክት 2:26
አካል ያለ ነፍስ የሞተ ነው፤ እንዲሁም ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
Explore የያዕቆብ መልእክት 2:26
3
የያዕቆብ መልእክት 2:14
ወንድሞቼ ሆይ! ሰው እምነት አለኝ ቢል፥ ነገር ግን እምነቱን በመልካም ሥራ ባይገልጥ ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
Explore የያዕቆብ መልእክት 2:14
4
የያዕቆብ መልእክት 2:19
አንተ “አንድ እግዚአብሔር አለ” ብለህ ታምናለህ፤ ይህም መልካም ነው፤ ማመንማ አጋንንትም ያምናሉ፤ በፍርሃትም ይንቀጠቀጣሉ።
Explore የያዕቆብ መልእክት 2:19
5
የያዕቆብ መልእክት 2:18
ነገር ግን “አንተ እምነት አለህ፤ እኔም መልካም ሥራ አለኝ” የሚል ቢኖር፥ “እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፤ እኔም በሥራዬ እምነቴን አሳይሃለሁ” እለዋለሁ።
Explore የያዕቆብ መልእክት 2:18
6
የያዕቆብ መልእክት 2:13
የእግዚአብሔር ፍርድ ምሕረት ለማያደርግ ሰው ምሕረት አያደርግም፤ ሆኖም ምሕረት ፍርድን ያሸንፋል።
Explore የያዕቆብ መልእክት 2:13
7
የያዕቆብ መልእክት 2:24
እንግዲህ ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራም ጭምር መሆኑን ታያለህ።
Explore የያዕቆብ መልእክት 2:24
8
የያዕቆብ መልእክት 2:22
ስለዚህ እምነት ከሥራው ጋር አብሮ እንደ ነበርና እምነትም በሥራ ፍጹም እንደ ሆነ ታያለህን?
Explore የያዕቆብ መልእክት 2:22
Home
Bible
Plans
Videos