1
የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “መከሩ ብዙ ነው፤ የመከሩ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው። እንግዲህ ሠራተኞችን ወደ መከሩ ሥራ እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑት።”
Compare
Explore የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
2
የማቴዎስ ወንጌል 9:13
ሂዱ፤ ‘እኔ የምፈልገው ምሕረትን እንጂ መሥዋዕትን አይደለም’ ተብሎ የተጻፈው ምን ማለት እንደ ሆነ መርምራችሁ አስተውሉ። እኔ የመጣሁት ጻድቃንን ሳይሆን ኃጢአተኞችን ወደ ንስሓ ለመጥራት ነው” አላቸው።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 9:13
3
የማቴዎስ ወንጌል 9:36
ሕዝቡ ግን እረኛ እንደሌላቸው በጎች ተጨንቀውና ግራ ተጋብተው ባያቸው ጊዜ አዘነላቸው።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 9:36
4
የማቴዎስ ወንጌል 9:12
ኢየሱስም ይህን ሰምቶ እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “በሽተኞች እንጂ ጤነኞች ሐኪም አያስፈልጋቸውም።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 9:12
5
የማቴዎስ ወንጌል 9:35
ኢየሱስም በምኲራቦቻቸው እያስተማረ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከ፥ ሕዝቡን ከበሽታና ከደዌ ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተሞችና በመንደሮች ሁሉ ይዘዋወር ነበር።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 9:35
Home
Bible
Plans
Videos