1
መጽሐፈ ምሳሌ 14:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አንተ “ትክክለኛ መንገድ ነው” ብለህ የምታስበው ወደ ሞት ይመራህ ይሆናል።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 14:12
2
መጽሐፈ ምሳሌ 14:30
ሰላም ያለው አእምሮ ለሰውነት ጤንነትን ያስገኛል፤ ቅንአት ግን አጥንትን ያደቃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 14:30
3
መጽሐፈ ምሳሌ 14:29
ትዕግሥተኛ ብትሆን አስተዋይ መሆንህን ትገልጣለህ፤ ቊጡ ብትሆን ግን ስንፍናህን ታሳያለህ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 14:29
4
መጽሐፈ ምሳሌ 14:1
ጥበበኛ ሴት ቤትዋን በሥነ ሥርዓት ታስተዳድራለች፤ ሞኝ ሴት ግን በገዛ እጅዋ ታፈርሰዋለች።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 14:1
5
መጽሐፈ ምሳሌ 14:26
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ለራሱና ለቤተሰቡ ጽኑ መታመኛና ዋስትና አለው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 14:26
6
መጽሐፈ ምሳሌ 14:27
እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው፤ ስለዚህ ከሞት ወጥመድ ለማምለጥ ከፈለግህ እግዚአብሔርን ፍራ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 14:27
7
መጽሐፈ ምሳሌ 14:16
ብልኆች እግዚአብሔርን ስለሚፈሩ ከክፉ ነገር ለመራቅ ይጠነቀቃሉ፤ ሞኞች ግን ከአደጋ የማይጠነቀቁ ችኲሎች ናቸው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 14:16
Home
Bible
Plans
Videos