1
መጽሐፈ ምሳሌ 15:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ልዝብ አነጋገር ቊጣን ያስታግሣል፤ የቊጣ አነጋገር ግን ቊጣን ያባብሳል።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 15:1
2
መጽሐፈ ምሳሌ 15:33
እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብን የሚሰጥ ትምህርት ነው፤ ክብርን ለማግኘት በቅድሚያ ትሑት መሆን ያስፈልጋል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 15:33
3
መጽሐፈ ምሳሌ 15:4
ለስላሳ አነጋገር ሕይወትን ይሰጣል። ተንኰል የተሞላበት አነጋገር ግን መንፈስን ይሰብራል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 15:4
4
መጽሐፈ ምሳሌ 15:22
መልካም ምክርን ብትቀበል ሁሉ ነገር ይሳካልሃል፤ ምክርን ባትቀበል ግን ምንም ነገር አይሳካልህም።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 15:22
5
መጽሐፈ ምሳሌ 15:13
የልብ ደስታ ፊትን ያበራል፤ የልብ ሐዘን ግን መንፈስን ያደቃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 15:13
6
መጽሐፈ ምሳሌ 15:3
እግዚአብሔር በየቦታው የሚደረገውን ነገር ሁሉ ያያል። መልካምም ሆነ ክፉ ድርጊትን ይመለከታል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 15:3
7
መጽሐፈ ምሳሌ 15:16
ሀብታም ሆኖ በሁከት ከመኖር ድኻ ሆኖ እግዚአብሔርን በማክበር መኖር ይሻላል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 15:16
8
መጽሐፈ ምሳሌ 15:18
ቊጣ ጭቅጭቅን ያነሣሣል፤ ትዕግሥት ግን ጠብን ያበርዳል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 15:18
9
መጽሐፈ ምሳሌ 15:28
ደጋግ ሰዎች ከመናገራቸው በፊት ያስባሉ፤ ክፉዎች ግን በችኰላ ክፉ ቃል ይናገራሉ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 15:28
Home
Bible
Plans
Videos